ጉርሻዎች አዳዲስ ደንበኞችን የመሳቢያ ዋነኛዎቹ መንገዶች ሲሆኑ በኢንተርኔት ላይ ባሉ ከሞላ ጎደል በሁሉም የመዝናኛ ድህረ-ገጾች ጥቅም ላይ ይውላሉ። PariPesa ተመሳሳይ መንገዶችን በመጠቀም፣ ጉርሻዎችን ውርርድ ለሚያደርጉ ያቀርባል። በተጨማሪም፣ PariPesa ያለማቋረጥ ለተጫዋቾቹ አዳዲስ አይነት የጉርሻ አይነቶችን በመፍጠር፣ የታማኝነት ፕሮግራሞች፣ የጨዋታ ውስጥ ጉርሻዎችን እና ለውርርዶች ጉርሻዎች በማዘጋጀት እያንዳንዱ ተወራራጅ ምቾት እንዲሰማው ያደርጋል።
PariPesa ለአዲስ ጀማሪዎች እና ለመደበኛ ጎብኚዎች ብዛት ያላቸው የእድገት መሰላሎችን ያቀርባል። ሁሉም ስጦታዎች በሶስት ዋና ዘርፎች ይከፈላሉ፡
- የስፖርት ጉርሻዎች፣
- የካሲኖ ጉርሻዎች፣
- ለሱቅ ጎብኚዎች ጉርሻዎች
እያንዳንዱ ዘርፍ የራሱ የእንኳን ደህና መጡ ጥቅሎች እና ለመቀበል ያሉ ሁኔታዎች አሉት።
በመጀመሪያ፣ እያንዳንዱ ተጠቃሚ ሊያገኘው ስለሚችለው የአዲስ ተጫዋች አቅርቦት እንመልከት። ይህ በድህረ-ገጹ ላይ ሊያገኙት የሚችሉት የመጀመሪያው እና በተጨማሪም እጅግ አስደሳቹ ነው።
የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ያለገደብ ለሁሉም አዲስ ደንበኞች ከአገልግሎቱ ሲሰጥ የቆየ ስጦታ ነው። በአብዛኛው፣ የምናባዊ ገንዘብ እና (ወይም) ነጻ ውርርዶችን ያካተተ ነው። በዚህ ጊዜ፣ የPariPesa የእንኳን ደህና መጡ ውርርድ አቅርቦት እስከ 300 የአሜሪካን ዶላር የሚደርስ የ100% የውርርድ አቅርቦት ነው። ይህ ወደ እንኳን ደህና መጡ አቅርቦት ምርጡ የውርርድ ድርጅት ያደርገዋል።
የPariPesa የምዝገባ ጉርሻዎትን ለማግኘት ይህንን አጭር መመሪያ ይከተሉ፡
- አካውንት ያስመዝግቡ፣
- ሁሉም የሚያስፈልጉ ቦታዎችን በአካዎንቴ በሚለው ክፍል ውስጥ ይሙሉ፣
- ቢያንስ 1 ዩሮ ገቢ ያድርጉ፣
- ለስፖርት ቁማር እስከ 100% ጉርሻ እስከ 130 ዩሮ ያግኙ፣
- ገንዘብዎት ገቢ ከተደረገ በኋላ ወዲያውኑ ጉርሻው ወደ አካውንትዎ ገቢ ይደረጋል።
ሊያውቋቸው የሚገቡ በጣም አስፈላጊ ሁኔታዎች ከታች ቀርበዋል፡
- “የትኛውም አይነት ጉርሻ አልፈልግም” የሚለውን ሳጥን ምልክት እስካላደረጉ ድረስ፣ የመጀመሪያውን ተቀማጭ ገንዘብ ልክ ገቢ እንዳደረጉ፣ ጉርሻው ወደ አካውንትዎ ወዲያውኑ ገቢ ይደረጋል፣
- አንዴ ገቢ ከተደረገ በኋላ፣ ጉርሻው በተለያዩ የጉርሻ አካውንቶች መካከል ሊተላለፍ አይችልም፣
- ክፍያዎች ከተጠቃሚው አካውንት መውጣት የሚችሉት ጉርሻው ከተከፈለ በኋላ ብቻ ነው፣
- ጉርሻው ወደ ጉርሻ አካውንቱ ለስፖርት ውድድር ገቢ ከተደረገ፣ የመክፈያ መጠየቂያው በማጠራቀሚያ ውርርዶች ውስጥ ካለው 5x የጉርሻ መጠን ነው። እያንዳንዱ ማጠራቀሚያ ቢያንስ 3 ምርጫዎች ሊኖሩት ይገባል። በእያንዳንዱ ማጠራቀሚያ ውስጥ ያሉ ቢያንስ ሶስት ምርጫዎች የ 1.40 ወይም ከዚያ በላይ የማሸነፍ እድል ሊኖራቸው
- ጉርሻው ወደ ጉርሻ አካውንትዎ ገቢ ከተደረገ፣ የመክፈያ መጠኑ የጉርሻ መጠኑ 50x ነው።
- ሁሉም አይነት ጉርሻዎች ለክሪፕቶ ገንዘብ አካውንቶች የተከለከሉ ናቸው፣
- ጉርሻውን በ7 ቀናት ውስጥ መክፈል አለብዎት።
አብሮ የተሰራው ካሲኖ ሁሉም ደንበኛ ሊያገኛቸው የሚችለው ሶስትቦነሶች አሉት። ጠለቅ ብለን እንመርምራቸው፡
- የመጀመሪያው ተቀማጭ ጉርሻ። እዚህ ጋር ምንም ያልተለመደ ነገር የለም፣ አካውንትዎ ውስጥ ብር ያስገቡ እና እስከ 300 ዩሮ ድረስ የ100% ጉርሻ ያግኙ።
- ከእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ ጋር አብሮ የሚገኘው ሳምንታዊው ውድድር ነው። በመሳተፍ እስከ የ5000 ዩሮ የማግኘት እድለኛ አካል ይሁኑ። እያንዳንዱ ውድድር ከሰኞ 00:01 GMT እስከ እሁድ 23:59 GMT ድረስ አለ።
- ነጻ ማሽከርከሮች ሌላው የካሲኖ ጉርሻ አካል ናቸው። በአብዛኛዎቹ የማስገቢያ ማሽኖች ላይ ሊጠቀሟቸው ይችላሉ።
በየትኛውም ባለው ጉርሻ ወደ አካውንትዎ በማግኘት ነጻ ውርርድ ሊወራረዱ ይችላሉ። ውርርድ ለመግባት ካልዎት ገንዘብ በተጨማሪ የምናባዊ ገንዘብዎን መጠቀም ይችላሉ። ሌላኛው አማራጭ ደግሞ በውርርድ ላይ ሊጠቀሙ የሚችሉትን የጉርሻ ነጥብ መጠቀም ነው።
በተከታታይ ቁማሮችን በማሸነፍ ጉርሻ ሊያገኙ ይችላሉ። አካሄዱ የሚከተለውን ይመስላል፡
- 20 ጊዜ በተከታታይ ከተሸነፉ፣
- በውርርዶዎ መጠን በመመስረት፣ የጉርሻ ነጥብ ያገኛሉ። ይህንን ለማድረግ፣ ወደ ጉርሻ ክፍል ይሂዱ እና የሚፈልጉትን ምርጫ ይምረጡ፣
- አስተዳዳሪዎች ለመርዳት በኢሜይል ይጻፉልን እና ሁኔታውን ያብራሩ።
ህጎች እና ሁኔታዎች በመረጡት የጉርሻ አይነት ሊለያዩ ይችላሉ። ዋና እና የማይቀየሩ ከሚባሉት ህጎች መካከል የሚከተሉት አሉበት፡
- 20 ጊዜ በተከታታይ መሸነፍ አለብዎት፣
- ገንዘቡን ወጪ ከማድረግዎት በፊት፣ ምናባዊ ማጠራቀሚያዎን ደጋግመው ማጻዳት አለብዎት፣
- ማንኛውም የማጭበርበር እንቅስቃሴዎች፣ አካውንትዎ እና ያሸነፉት ነገር በሙሉ እንዳይንቀሳቀሱ ያስደረጋሉ፣
- የታወጀው ጉርሻ በቀረው የጉርሻ መጠን መሰረት ወደ ዋናው ይተላለፋል፣ ነገር ግን ከጉርሻ ክፍያው በላይ አይሆንም፣
- ጉርሻው የታወጀ ተብሎ የሚቆጠረው በአካውንት ቀሪዎ ውስጥ ያለው በጨዋታው አካውንት የገንዘብ አይነት መጠን የሚያንስ ከሆነ ወይም የማወጂያው መስፈርቶች ከተሟሉ ነው።
የጉርሻ ኮድ ማለት ጉርሻን የሚያስጀምር “ተአምረኛ ቃል” ማለት ነው። በበየነመረብ ላይ ባሉ በሁሉም ውርርድ ማካሄጃ ቦታዎች ጥቅም ላይ ይውላል።
የጉርሻ ኮድ ለማግኘት የዋናው የPariPesa ድረ-ገጽ ውስጥ “ጉርሻዎች” የሚለው ክፍል ውስጥ መግባት እና ለተመረጠው ጉርሻ ያለውን ትእዛዝ በሚገባ ማንበብ ይገባል። እዛ ጋር የሚያስፈልግዎትን የቅናሽ ኮድ ያገኛሉ። ነገር ግን ሁሉ የPariPesa ጉርሻዎች ቅናሽ ኮድ ላይኖራቸው እንደሚችል ይወቁ።
የPariPesa ቅናሽ ኮዶችን የመጠቀም ሂደት በጣም ቀላል ነው። ጉርሻውን በሚያስጀምሩበት ወቅት ያሉትን ትእዛዞችን ይከተሉ። የቅናሽ ኮድ የሚል ስም ያለው ቦታ ከላዩ ያገኛሉ። ሊያጡት አይችሉም።
ከእንኳን ደህና መጡ ጉርሻዎች በተጨማሪ፣ ድረ-ገጹ ለመደበኛ ተጠቃሚዎች በጣም አስደናቂ የስጦታ ጥቅሎች ያቀርባል። PariPesa.com ብዙ ጥቅማ ጥቅሞች እና ጉርሻዎች አሉት እናም ከሌሎች ቦታዎች የእድገት መሰላሎች ነጥረው ይወጣሉ።
መልሶ መጫን ሳምንታዊ የ100% የውርርድ ቦታ ጉርሻ እስከ 100 የአሜሪካ ዶላር ይሰጣል። በጣም ቀላል ነው፣ በአርብ ቀን ቢያንስ 1 የአሜሪካ ዶላር ገቢ ያድርጉና ይህንን ስጦታ ያግኙ።
በድህረ-ገጹ ላይ ሳምንታዊ በጣም አስደናቂ አማራጮች አሉ። ከእነዚህ መካከል አንዱ ይህ ጠቃሚ ጉርሻ ነው። በስፖርታዊ ውርርዶች ላይ ሳምንታዊ 0.3% የገንዘብ ቅናሽ ያግኙ። በየሳምንቱ፣ ባለፈው ሳምንት ውስጥ ለውርርድ ያወጡትን አጠቃላይ መጠን ውርርድ የሚያካሂደው አካል ያሰላል። ሳምንታዊው ቅናሽ መጠኑን በባለፈው ሳምንት ከከፈሉት የአጠቃላይ ክፍያውን 0.3% ያክላል። ለገንዘብ ውርርድ በጣም ምርጥ አማራጭ ነው፣ አይመስላችሁም?
የPariPesa ጉርሻውን ለማግኘት፣ የማሸነፍ እድሉ ቢያንስ 1.50 የሆነ የስፖርት ዝግጅት ላይ ውርርድ ማካሄድአለብዎት።
በጨዋታው ቀን ውርርድ ይግቡ እና 30 ነጻ ማሽከርከር እድልን ያግኙ። ይህንን ሽልማት በየእለቱ ማክሰኞ ከ 6:00 እስከ 10:00 GMT ማግኘት ይችላሉ።
በመጀመሪያ አካውንት ይክፈቱ። ስለራስዎት እውነተኛውን መረጃ ማስገባትዎን እርግጠኛ ይሁኑ፣ ምክንያቱም እነሱ ያንን ያረጋግጣሉ። ይህን ካደረጉ በኋላ፣ የመጀመሪያውን ክፍያ ይፈጽሙ እና በስክሪኑ ላይ የሚመጡትን ትእዛዞች ይከተሉ። በተመሳሳይ መንገድ የPariPesa የክፍያ ጉርሻ እና ሌሎች ስጦታዎችን ማግኘት ይችላሉ።
አዎ፣ አለው። በድህረ-ገጹ ላይ በመቶዎች የሚቆጠሩ የቀጥታ ዝግጅቶች ያሉት የሙሉ የቀጥታ ስርጭት ክፍል አለ። ።
ይህ ጽሁፍ እስከተጻፈበት ጊዜ፣ PariPesa ካሲኖ የበጣም አስፈላጊ ሰው(VIP) ፕሮግራም የለውም። የውርርድ አጫዋቹ ምርጫዎች በመደበኛ ጉርሻዎች እና ስጦታዎች ብቻ የተወሰኑ ናቸው፡፡
የጉርሻ ክፍያዎችን በተለያዩ የድህረ-ገጽ ቦታዎች በካሲኖ ውስጥ ወይም ቁማር በመቆመር ሊጠቀሟቸው ይችላሉ። በተጨማሪም፣ የPariPesa ነጥቦች ያገኛሉ፣ እነዚህን ልዩ ነጥቦች ተጠቅመው በካሲኖ ድህረ-ገጹ ሱቁ ውስጥ መጠቀም ይችላሉ።
አዎ ይሰራሉ። የድህረ-ገጹ የሞባይል እኩያ፣ ልክ እንደ መተግበሪያው፣ ሙሉ ለሙሉ ይሰራል። በኮምፒውተሩ ድህረ-ገጽ እንደሚሰሩት ሁሉ፣ ሁሉም አገልግሎቶች እና የPariPesa በስልክዎት እና በታብሌትዎ ላይ ይሰራሉ።