100% ጉርሻ እስከ €130 ያግኙ
PARIPESA የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻዎች ለአዲስ ቆማሪውች

የ PariPesa የውርርድ ጨዋታ ድርጅት በብዙ የሆኑ የጉርሻ አቅርቦቶቹ የሚታወቅ ድርጅት ነው። ከእነዚህ ውስጥ፣ የተለያዩ አይነት የእድገት መሰላሎች አሉ፡፡ የእንኳን ደህና መጡ ፓኬጅ፣ ገንዘብ የማስቀመጥ ጉርሻ፣ የልደት ቀን ስጦታዎች፣ ውርርድ ለሚያካሂዱ ተጫዋቾች የተሻሉ ሁኔታዎች፣ በተከታታይ ለሚያጋጥሙ ያልተሳኩ ውርርዶች የሚሰጥ ነጻ የውርርድ እድል፣ እና ሌሎችም። እያንዳንዱ ማስታወቂያ ለተሳትፎ ኦሪጅናል ሁኔታዎች አሉት።

ስለ PariPesa ድረ-ገጽ በቅርቡ ያወቁ እና ተጨማሪ ማወቅ የፈለጉ ተወራራጆች አሪፍ የመመዝገቢያ ጉርሻ ያገኛሉ። ድርጅቱ ለአዲስ ተወራራጆች እስከ € 130 ለሚያደርጉት የመጀመሪያ ውርርድ የ 100% ጉርሻ ይሰጣል። በተጨማሪም፣ የዚህ የ PariPesa ጉርሻ በጣም አስደናቂ ነው፣ ካሲኖው እስከ € 300 ወይም በተጠቃሚው የገንዘብ አይነት የሚደርስ ድጋፍ ለማድረግ ዝግጁ ነው።

ጉርሻ 100% እስከ €130
ለነፃ ውርርድ
በመጀመሪያ የተቀማጭ ገንዘብ ሲያስቀምጡ

አሁን መመዝገብ
ተቀማጭ ያድርጉ
ጉርሻ ያግኙ
የPARIPESA ጥቅሞች
aplicativo de apostas online
የስፖርት ሁነቶች አቅርቦቶች
 • ውርርድ ሊያስይዙባቸው የሚችሏቸው በጣም ብዙ አይነት ስፖርቶች
 • ብዙ የገንዘብ ማስገቢያ አማራጮች
 • እጅግ ብዙ አይነት ጨዋታዎች
 • በጣም ቀላል እና ፈጣን የገንዘብ ማውጫ አማራጮች
የካሲኖ ውርርድ አማራጮች
 • 1000+ በላይ የካሲኖ ጨዋታዎች ከምርጥ አቅራቢዎች
 • በጣም ጥሩ ማሸነፊያ መንገዶች እና ጃክፖቶች
 • ለውርርድ ብዙ የገንዘብ አማራጮች አሉ
 • በጣም ተወዳጅ የጠረጴዛ ጨዋታዎች ከቀጥታ አቋማሪዎች ጋር
aplicativo de apostas online
aplicativo de apostas online
ቀጥታ እና በሞባይል ውርርድ
 • ለ iOS እና አንድሮይድ (Android) የሞባይል መተግበሪያዎች
 • ለየትኛውም መገልገያ ከሞባይል ጋር ተስማሚ አቀራረብ
 • ቀጥታ ዝግጅቶች
 • የቀጥታ ውርርድ ጨዋታዎች ብዙ አማራጮች
የ PARIPESA የስፖርት አቋማሪ ዋና ዋና ስራዎች ማጠቃለያ

በመጀመሪያ፣ አገልግሎቱ ብቸኛ አትኩሮቱ በውርርድ ኢንደስትሪ ውስጥ ነው። ከዛም በሂደት አገልግሎቱ እያደገ ሄደ እና ከዛም በቦታው እየተካሄደ ያለው የካሲኖ ግንባታ ተጀመረ። ነገር ግን ለአገልግሎቱ ዋናው የተገልጋዮች ምንጭ አሁንም ቢሆን በስፖርቱ ላይ ውርርድ የሚያካሂዱ ሰዎች ናቸው።

በ PariPesa የቀረቡ የስፖርት አይነቶች ዝርዝር

ከስፖርቶች እና ኢ-ስፖርቶች በተጨማሪ፣ PariPesa የስፖርት አቋማሪ በአየር ሁኔታ ላይ፣ የሎተሪ ውጤቶች ላይ እና ሌላ በጣም በማይጠበቁ ሁነቶች ላይ አገልግሎት ያቀርባል። ይህ ለቢዝነሱ አሪፍ አቀራረብ ነው፣ አይደለምን? እያንዳንዱ የስፖርት ውርርድ አማራጭ በቀላሉ በዋናው ገጽ ላይ ይገኛል። እንደዚህ አይነት የውርርድ መንገዶች እና ውርርድ መግቢያ ስፖርቶች አሉ፡፡ እግር ኳስ፣ ሆኪ፣ ቅርጫት ኳስ፣ የአሜሪካን ኳስ፣ ክሪኬት፣ ቴኒስ፣ የአየር ሁኔታ፣ ፖለቲካ፣ የቲቪ ጨዋታዎች፣ ራግቢ፣ ፈረስ ግልቢያ፣ ኤም.ኤም.ኤ.፣ መረብ ኳስ፣ የእጅ ኳስ፣ ጎልፍ፣ ዳርት፣ ኢ-ስፖርቶች፣ ስኑከር፣ ፎርሙላ 1, ቼስ፣ ሳይክል።

በመቋመሪያ ገጹ ላይ ያሉ የውርርድ አይነቶች

ሁለት አይነት የውርርድ አይነቶች በድረ-ገጹ ላይ አሉ፡፡ ቅድመ-ጨዋታ እና ቀጥታ። ቅድመ-ጨዋታ ውርርድ አንድ ውድድር፣ ጨዋታ ወይም ፍልሚያ ከመጀመሩ በፊት ውርርድ የሚያካሂዱበት ነው እና ለትልልቅ ጨዋታዎች ከአንድ ሺህ በላይ የስፖርት ውርርድ አማራጮች ያሉት ነው።

በእያንዳንዱ የተመረጡ ዝግጅቶች ያሉ ውርርዶች ባሉ ገበያዎች ሊደረደሩ እና ለማየት እንዲቀሉ በሁለት ወይም ሶስት መደዳዎች ሊዘረዘሩ ይችላሉ። ከመስመሩ በላይ ጨዋታው እስኪጀምር ምን ያህል ሰአት እንደሚቀረው የሚያሳይ የመረጃ ቦርድ አለ። በቀኝ በኩል አይነተኛ የውርርድ ኩፖን ይገኛል። ከእሱ ታች ደሞ ያለው መደዳ በአሁኑ ሰአት ያሉ ከፍተኛ መደቦች እና ተወዳጅ የሆኑ የጨዋታ ይገኛሉ።

በተጨማሪም፣ ቁማሮች በሚከተሉት መንገዶች ሊከፋፈሉ ይችላሉ፡

 • ነጠላ ውርርድ፣
 • ተጠራቃሚ ውርርድ፣
 • የሲስተም ውርርድ፣;
 • ዘንግ፣
 • PariPesa ጉርሻ የውርርድ ኮድ;
 • የጅምላ ውርርድ;
 • ሁነተኛ ;
 • የማይጠራቀም;
 • እድለኛ.

ስለ እያንዳንዱ ቁማር አይነት ተጨማሪ በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች (F.A.Q)ክፍል ውስጥ በድህረ-ገጹ ውስጥ ማግኘት ይችላሉ።

የቀጥታ ቁማር አማራጭ

የድህረ-ገጽ አማራጭ ብዙ ተመራጭነትን እያገኘ ነው። ፈጣሪዎቹ በትጋት ሰርተውበታል። በጨዋታው ጊዜ ለመቆመር፣ ወደ “ቀጥታ” ወደሚለው የድህረ-ገጹ ዋና ገጽ ክፍል ይሂዱ። ቅርጹ እና ዲዛይኑ ከቅድመ-ጨዋታ ገጹ የተገኙ ናቸው። በእዚህ ክፍል ውስጥ ያሉ ዝግጅቶች በስፖርታዊ ዝግጅቶች እና በሌላ የውርርድ መዝናኛዎች የተከፋፈሉ አይደልም። ሁሉም በአንድ ላይ ነው ያለው፣ ነገር ግን ቅርጽ በያዘ መልኩ። ተወዳጅ እግር ኳስ እና ሆኪ ለብቻቸው በሌላ ዝርዝር ውስጥ ነው ያሉት። አዲስ የስፖርት ውርርድ የቅርጫት ኳስ፣ ቴኒስ፣የመረብ ኳስ እና የእጅ ኳስን ያቀርባል።

PARIPESA የካሲኖ ዳሰሳ

ቀድሞውኑ እንደተጠቀሰው፣ PariPesa የውርርድ ቦታ ብቻ ሳይሆን የድህረ-ገጽ ላይ ካሲኖም ጭምር ነው። ስለዚህ፣ ይህንን የአገልግሎት ክፍል ችላ ማለት ትክክል አይሆንም።

የቁማር ክለብ ማግኘት በጣም ቀላል ነው፣ በድህረ-ገጹ ላይ በላይ በኩል ካሲኖ ተብሎ የተጻፈውን ይፈልጉት እና ይጫኑት። ዋናው ገጽ ወዲያውኑ ይከፈትና ጨዋታዎቹ በእዛ ላይ ተጽፈው ያገኟቸዋል።

የካሲኖ ጨዋታዎች እና የተጫዋቾች ቦታዎች

PariPesa በድህረ-ገጹ ላይ ከ3000 በላይ ጨዋታዎችን አሰተናግዷል፣ ይህም በቁማር ኢንዱስትሪ ውስጥ ከትልልቆቹ ውስጥ አንዱ ያደርገዋል። የቦታ ምርጫ፣ የጠረጴዛ ጨዋታዎችምን እና ሌሎች የመዝናኛ አይነቶችን በማቅረብ ክብር የሚሰማቸው ካሲኖዎች በጣም ጥቂት ናቸው። በማሽን ቦታ ክፍል ውስጥ፣ ጨዋታዎችን በቀን፣ በምርጫ፣ ተወዳጅነት እና ጃክፖቶች መደርደር ትችላላችሁ። ከእዚህ በተጨማሪ፣ ተጫዋቾች ጨዋታዎችን በሶፍትዌር አቅራቢው መደርደር ይችላሉ።

እናም፣ በካሲኖው ውስጥ እንደ ሩሌ፣ ብላክጃክ፣ ባካራት፣ ፖከር እና የተለያዩ አይነቶቻቸውን የሚመስሉ ባህላዊ መልክ ያላቸው ጨዋታዎች አሉ። እውነተኛ ስሜቶችን የሚወዱ ከሆነ የቀጥታ ክፍሉን አይለፉት። እዚህ ጋር ፕሮፌሽናል የቀጥታ ውርርድ አጫዋች ውርርዶችን በቀጥታ ለመቀበል ዝግጁ ነው።

ይህ ለእርስዎ በቂ ካልሆነ፣ አቅራቢዎቹ ጋር የተግባር ጨዋታዎች አሉልዎት።

በድህረ-ገጽ ካሲኖው ላይ የቀረቡ የሶፍትዌር አቅራቢዎች

ከ20 በላይ የጨዋታ ኦፕሬተሮች አሉ። ዝርዝሩ ስመጥሮቹን የሶፍትዌር ሰሪዎች እነ ቤትሶፍት (Betsoft)፣ ሃባኔሮ ጌሚንግ (Habanero Gaming)፣ ማይክሮጌሚንግ (Microgaming)፣ ኔትኢንት (NetEnt)፣ ፕራግማቲክ ፕሌይ (Pragmatic Play)፣ እና ተንደርኪክ (Thunderkick) ያካትታል።

የPARIPESA የሞባይል ተስማሚነት

አብዛኛው ትራፊክ የሚመጣው ከሞባይል እና ታብሌት ተጠቃሚዎች ነው። ቀጣይ፣ የPariPesa.com የሞባይል ተስማሚነት አስተዳደር የሚያቀርባቸውን በቅርበት እንመልከት።

PariPesa ሞባይል መተግበሪያ

አቋማሪው ለደንበኞች ለሞባይሎች መተግበሪያዎችን ያቀርባል። ፕሮግራሞችን ለአንድሮይድ እና iOS ሲስተሞች ከPariPesa ይፋዊ ድህረ-ገጽ ላይ መጫን ይችላሉ። በተጨማሪም፣ የሞባይል አይነትም ቀርቧል። የሞባይል ድህረ-ገጹ ከመገልገያዎ ላይ ወዲያውኑ ይከፍታል። በሁሉም አይነት መተግበሪያዎች እና የመስሪያ ስርዓቶች (OS) ላይ ይሰራሉ እንዲሁም የዋናውን ድህረ-ገጽ አሰራር ይደግፋሉ።

ሞባይል-ተስማሚ አቀራረብ
የPariPesa የሞባይል መተግበሪያ በድህረ-ገጹ አቀራረብ የተሰራ ሲሆን ያለምንም ችግር ይሰራል፣ በዚህ የድህረ-ገጽ መገልገያ ሳያስፈልግዎት ተመሳሳይ አቅርቦት እንዲያገኙ ይፈቅድልዎታል። ኢንተርኔትን መጠቀም በሚያስችል ማንኛውም መገልገያ በመጠቀም ውርርድ ማካሄድ ወይም በካሲኖ ውስጥ መጫወት ይችላሉ። አካሄዱ ከሞባይል ጋር ተስማሚ እና በቀላሉ መረዳት የሚችሉት ነው።
የጨዋታ አቅራቢው ሌላ ምን አይነት ማስታወቂያዎችን ያቀርባል?

PariPesa ሁሌም ያለ የጉርሻ እንቅስቃሴ ያካሂዳል። ማስታወቂያዎች በሶስት ዋና ክፍል ይመደባሉ፡

ስፖርት፡- እዚህ ጋር አምስት ጉርሻዎች ያገኛሉ፡ ለመጀመሪያው ውርርድ፣ ለተከታታይ ውርርዶች፣ የእንኳን ደህና መጡ ጉርሻ እና ሌሎችም። ካሲኖ፡- ሶስት አይነት ጉርሻዎች ይገኛሉ። አንድ ተጫዋች ነጻ ማሽከርከሮች እና የምናባዊ ገንዘብ ማግኘት በሱቅ ውስጥ፡- ብራንድ ስም ያላቸውን እቃዎች እና ቁሳቁሶች የሚወዱትን ቡድን ስም አስጽፈው ማግኘት ይችላሉ። ከጉርሻዎቹ መካከል አንድ ለልደት ብቻ መገኘት የሚችል አይነት አለ፣ ይህም መጠነኛ ቅናሽ አለው።

የጨዋታ አቅራቢው የሚያቀርባቸው የክፍያ አማራጮች

በPariPesa ያለው አነስተኛ የውርርድ መጠን 0.2 ዩሮ ነው። ከፍተኛው የውርርድ መጠን ለእያንዳንዱ ዝግጅት ለየብቻው የሚሰላ ሲሆን ይህም በጨዋታው እና በተመረጠው ገበያ ይወሰናል። ከፍተኛው የማሸነፍ መጠን ገደብ የለውም።

ገንዘብ ማስገቢያ እና ማስወጫ መንገዶች

ከፍተኛ ቁጥር ያላቸው የክፍያ መንገዶች ከቁማር ድረ-ገጹ ጋር ተገናኝተዋል። እነሱን በመጠቀም፣ ገንዘብን ገቢም ወጪም ማድረግ ይችላሉ፡

ኤሌክትሮኒክ ቫውቸሮች፣ ክሪፕቶ መገበያያዎች፣ የባንክ ዝውውር፣ በቦታው ወኪሎች የክፍያ ጣቢያ፣ ኤሌክትሮኒክ የገንዘብ አዘዋዋሪዎች፣ የሞባይል ስልክ፣ ከ16 በላይ ኢ-ዋሌቶች፣ የባንክ ካርዶች።
አነስተኛ ገቢ ማድረግ የሚቻለው 1 የአሜሪካ ዶላር ነው። አነስተኛ ማውጣት የሚቻለው 1.5 የአሜሪካ ዶላር ነው። የገንዘብ ገቢዎች እና ወጪዎች እጅግ በጣም ፈጣን ናቸው፣ ከ15 ደቂቃ አይበልጡም።

ለሁሉም ተጫዋቾች እና ተወራራጆች የገንዘብ ወጪ መጠን

በድህረ-ገጹ ህጎች ላይ ከፍተኛ ማውጣት ስለሚቻለው ክፍያ መረጃ የለም። ስለዚህ ማውጣት ስለሚችሉት የገንዘብ መጠን ገደብ እንደሌለ መደምደም እንችላለን። ወጪ ማድረግ የሚቻለው አነስተኛው መጠን 1.5 የአሜሪካ ዶላር ነው።

የውርርድ ተጫዋቾች መረጃ ደህንነት

ሁሉም የገንዘብ እና ግላዊ መረጃ ሙሉ ለሙሉ የተጠበቀ ነው። ድህረ-ገጹ የገንዘብ ዝውውሮችን ደህንነት ለመጠበቅ ከፈተኛ ጥራት ያለው ልዩ የመረጃ መደበቂያ ስርዓትን ይጠቀማል። በተጨማሪም፣ በአስተያየቶቻቸው ላይ ተጫዋቾች ከአካዎንታቸው ውስጥ ስለተሰወረ ገንዘብ እና በአታላዮች ስለደረሰባቸው ጥቃት አይገልጹም። ስለዚህ፣ ምንም ሃሳብ አይግባዎት፣ ድህረ-ገጹ ደህነንቱ የተጠበቀ እና ተአማኒ ነው።

PARIPESA የምዝገባ ሂደት

በድህረ-ገጹ ላይ ለመመዝገብ፣ ላይ ካለው አማራጭ መዘርዘሪያ ውስጥ “ተመዝገብ” የሚለውን ይጫኑ። የግል መረጃዎትን ያስገቡ፣ ለአካውንቱ የይለፍ ቃል ያስገቡ፣ የመገልገያ ስምምነቱን መስማማትዎን ምልክት ያድርጉ፣ እና ከመግባት ጋር ተያይዞ ያለውን ሂደት ያጠናቅቁ።

ፕሮፋይልዎን ማረጋገጥዎን አይዘንጉ። ያረጋግጡት እና በኋላ ላይ ያሸነፉትን ገንዘብ ወጪ ማድረግ ይችላሉ።

የመቋመሪያ ድህረ-ገጹ የደንበኛ አገልግሎት

የመርጃ አገልግሎቱ በሳምንት ለሰባት ቀናት ያለማቋረጥ ይሰራል፣ በእንግሊዘኛ እና ሌሎች የአውሮፓ ቋንቋዎች። ተወካዮቹ በድህረ-ገጽ የጽሁፍ መልእክት ምልልስ ወይም በኢሜይል ማግኘት ይቻላል።

ከቁማር ባለሙያዎች ገለልተኛ አስተያየት: 100% ጥሩ አስተያየቶች

 

በብዛት የሚጠየቁ ጥያቄዎች

አዎ፣ በሚገባ። ስለድህረ-ገጹ ያሉ አስተያየቶች እጅግ በጣም ጥሩ የሚባሉ ናቸው። ተጠቃሚውች ስለፈጣን ክፍያ፣ መጓተት ስለአለመኖሩ እና የሚስጥር መጠበቂያ ስነ-ስርአት እንዳለው ተጠቃሚዎች ይናገራሉ። በተጨማሪም፣ ቋሚ የሆኑ በሺዎች የሚቆጠሩ ተጠቃሚዎች የቁማር ድህረ-ገጻችንን ደህንነት በሚገባ ይመሰክራሉ።

ከ50 በላይ የገንዘብ አይነቶች አሉ፣ የአሜሪካ ዶላር እና ዩሮን ጨምሮ።

ድህረ-ገጹ ከአብዛኛው የአለም ክፍል የሚመጡ ተጫዋቾችን ያስተናግዳል። ድህረ-ገጹን እንዳያገኙት ከታገዱ፣ ሌሎች አማራጮችን ሁሌም ቢሆን መጠቀም ይችላሉ።

አዎ፣ የቀጥታ የጽሁፍ መልእክት ልውውጥ አለ። ይህንንም በድህረ-ገጹ ስክሪን በቀኝ የታችኛው ክፍል ማግኘት ይችላሉ።